ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

በሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች የእርስ በርስ ግንኙነት የስፔን ብሔራዊ ቡድን የተሻለ ሪከርድ ይዟል።

የመጨረሻ ግንኙነታቸው ከአመታት በፊት 2009 ሲሆን ስፔን 5ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋ ነበር።

ስፔን ከ ኦስትሪያ ጋር ባደረገችው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት አልገጠማትም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች