ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

የ አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ ሶስት መርሐ ግብሮች ይቀጥላሉ።

እንግሊዝ ዛሬ አመሻሽ ከአፍሪካዊቷ ሀገር ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ጨዋታዋን ታደርጋለች።

የጨዋታው አሸናፊ በቀጣይ ዙር ሩብ ፍፃሜውን ለመቀላቀል ጥሩ ጉዞ ላይ ከምትገኘው ሜክሲኮ ይፋለማል።

ሌላኛው መርሐ ግብር በቤልጂየም እና ሴኔጋል መካከል ይደረጋል።

የውድድሩ አዘጋጅ አሜሪካ ሌሊት ከቦስንያ ትጫወታለች።

ጨዋታዎቹ ?

ምሽት 1:00 እንግሊዝ ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ

ምሽት 5:00 ቤልጂየም ከ ሴኔጋል

ሌሊት 9:00 አሜሪካ ከ ቦስኒያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች