ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ለመታደም በርካታ የቀድሞ ታላላቅ ተጫዋቾች በስታዲየም ከወዲሁ ተገኝተዋል።

የስፔን የ 2010 የአለም ዋንጫ የቡድን አባላት ከተገኙ ታላላቅ የቀድሞ ተጫዋቾች መካከል ይገኙበታል።

በዚህም :-

- ዣቪ ሀርናንዴዝ
- ሊዮሬንቴ
- ዴቪድ ቪያ
- ፈርናንዴ ሄይሮ
- ሜሼል ሳልጋዶ
- ካርለስ ፒዮል
- ሀቪየር ዛኔቲ
- ፋቢዮ ካናቫሮ
- ዴል ፔይሮ
- ሮበርት ሊዋንዶውስኪ
- ሮናልዶ
- ሮቤርቶ ካርሎስ
- ጆን ቴሪ
- ብለስ ማቱዲ
- ካፉ
- ሀቪዬር ፓስቶሬ
- ማርኮ ማቴራዚ አስቀድሞ በስታዲየም ከተገኙ የቀድሞ ታላላቅ ተጫዋቾች መካከል ይገኙበታል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች