#WorldCup2026

#WorldCup2026
1️⃣7️⃣ኛ ቀኑ ላይ የደረሰው የአለም ዋንጫ የምድብ መርሐ ግብሮች ተካሂደው ተጠናቀዋል።
የምድብ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁም :-
- 7️⃣2️⃣ጨዋታዎች
- 2️⃣1️⃣5️⃣ ጎሎች
- 1️⃣6️⃣ ተሰናባች ሀገራትን አስመልክቶናል።
በ 1️⃣0️⃣ ሀገራት የተወከለችው አፍሪካ ከቱኒዚያ ውጪ ሁሉም ሀገራት ወደ ጥሎ ማለፍ ተሸጋግረዋል።
በቀጣይ በአለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ላይ ሊዮኔል ሜሲ አዲስ ሪከርድ ይሰብራል ተብሎም ይጠበቃል።
በ 6️⃣8️⃣ዓመት የአለም ዋንጫው ታሪክ በፈረንሳዊው ጀስቲን ፋውንቴን የተያዘውን በአንድ አለም ዋንጫ ብዙ ጎል ያገባ ሪከርድ ( 1️⃣3️⃣ጎሎችን ) የግሉ ለማድረግ ይፎካከራል ተብሎ ይጠበቃል።
የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ሲካሄድ አንድ ጨዋታ ብቻ ዛሬ የምንመለከት ይሆናል።
በዛሬ መርሐ ግብር :-
4:00 ደቡብ አፍሪካ ከ ካናዳ ጋር ወሳኝ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe