ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

የ አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታን አስመልክቶ
የአሜሪካ የነፃነት ሀውልት በተለያዩ ቀለማት አሸብርቋል።

የነፃነት ሀውልቱ በፍፃሜ ተፋላሚዎቹ አርጀንቲና እና ስፔን ማልያዎችን ለብሶ ይገኛሉ።

በተጨማሪም የአለም ዋንጫው በሀውልቱ እጅ ላይ ይገኛል።

የ አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ እሁድ ምሽት 4:00 ሰዓት በኒውዮርክ ይደረጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች