#WorldCup2026

#WorldCup2026
የ 2026 አለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ቀሪ ሁለት መርሐ ግብሮች ዛሬ ሌሊት ቀጥለው ይካሄዳሉ።
የወቅቱ የአለም ዋንጫ አሸናፊ አርጀንቲና ከስዊዘርላንድ ጋር ትጫወታለች።
እንግሊዝ በበኩሏ ከኖርዌይ ጋር ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች።
የሁለቱ ጨዋታዎች አሸናፊዎች በግማሽ ፍፃሜው እርስ በርስ የሚገናኙ ይሆናል።
ጨዋታዎቹን ማን ይመራል ?
የአርጀንቲና እና ስዊዘርላንድን ጨዋታ ፖርቹጋላዊው ዳኛ ፒንሄሮ እንዲመሩት ተመርጠዋል።
የእንግሊዝ እና ኖርዌይን ጨዋታ ፈረንሳዊው ዳኛ ክሌመንት ቱርፒን በመሀል ዳኝነት ይመሩታል።
ጨዋታዎቹ ?
እኩለ ሌሊት 6:00 እንግሊዝ ከ ኖርዌይ
ሌሊት 10:00 አርጀንቲና ከ ስዊዘርላንድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe