ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCupFinal

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCupFinal
#WorldCupFinal

ፊፋ በአለም ዋንጫው ፍፃሜ እረፍት ሰዓት የሚኖረውን የመዝናኛ ዝግጅት መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል።

የእረፍት ሰዓት የሙዚቃ ዝግጅቱ አጠቃላይ 17 ደቂቃዎችን እንደሚወስድ ፊፋ አሳውቋል።

በዕለቱ ሻኪራ ፣ ጀስቲን ቤበር ፣ ማዶና ፣ BTS እና ሌሎች ታዋቂ አርቲስቶች በ 11 ደቂቃዎች ውስጥ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ።

በቀሪ 6 ደቂቃዎች ደግሞ ለዝግጅቱ መድረክ እንደሚዘጋጅ እና እንደሚፈርስ እንዲሁም ሜዳው ውሃ እንደሚጠጣ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች