#PremierLeague

#PremierLeague
ቶተንሀም በሊጉ ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች ( 4️⃣0️⃣7️⃣ ደቂቃዎች ) ምንም ግብ አላስቆጠረም።
የባለ ሜዳው ቡድን ቶተንሀም ደጋፊዎች ቡድናቸው የመጀመሪያ የውድድር ዓመቱን ጎል ሲያስቆጥር ለመመልከት ጓጉተው ይጠባበቃሉ።
ሁለቱም ቡድኖች በሊጉ የመጀመሪያ ሶስት ነጥባቸውን ለማግኘት የሚያደርጉት አጓጊ እና ተጠባቂ መርሐ ግብር ይሆናል።
አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ አጥቅቶ የሚጫወት ቡድንን ያሳዩናል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe