ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሀርቬይ ኤሊዮት ወደ ቫሌንሽያ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሀርቬይ ኤሊዮት ወደ ቫሌንሽያ ?
ሀርቬይ ኤሊዮት ወደ ቫሌንሽያ ?

የላሊጋው ክለብ ቫሌንሽያ ሀርቬይ ኤሊዮትን ከሊቨርፑል በውሰት ለማስፈረም ንግግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ያለፈውን አመት በውሰት በአስቶን ቪላ ያሳለፈው ኤሊዮት በሊቨርፑል ያለው ቆይታ የተረጋገጠ አይደለም።

ተጨዋቹ ከሊቨርፑል የመጀመሪያ ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ስብስብ ውጪ ነበር።

ኤሊዮት አሁን ላይ የቫሌንሽያውን አሰልጣኝ ካርሎስ ኮርቤራን ስለሚኖረው ሚና ማነጋገሩ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች