ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሌሎች ክለቦች እና ሚዲያዎቻቸው የምናደርገውን እንዲወስኑ አንፈቅድም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሌሎች ክለቦች እና ሚዲያዎቻቸው የምናደርገውን እንዲወስኑ አንፈቅድም ”
“ ሌሎች ክለቦች እና ሚዲያዎቻቸው የምናደርገውን እንዲወስኑ አንፈቅድም ”

የአትሌቲኮ ማድሪዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚጌል አንሄል ሂል ጁሊያን አልቫሬዝ ክለቡን እንደማይለቅ በድጋሜ አስታውቋል።

ሀላፊው “ ጁሊያን አልቫሬዝ ይቆያል ወደ የትኛው ክለብ አይመራም “ ሲሉ ተናግረዋል።

አክለውም “ ሌሎች ክለቦች እና ሚዲያዎቻቸው ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲወስኑልን አንፈቅድም ” ብለዋል።

“ እኛ እንደ እነሱ ሀያል አይደለንም ነገርግን እሴቶች አሉን አልቫሬዝ እናግዘዋለን "ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች