ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል መቆየት ይፈልጋል !

ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል መቆየት ይፈልጋል ! ስሙ ከተለያዩ ክለቦች ጋር እየተያያዘ የሚገኘው ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል መቆይት እንደሚፈልግ ታውቋል። ስኬሊ በቀጣይ የሚኬል አርቴታ የመጀመሪያ ተመራጭ ለመሆን በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተነግሯል። የ 19ዓመቱ ተጨዋች ስኬሊ የተለያዩ ክለቦችን ፍላጎት የሳበ ቢሆንም በክለቡ ደስተኛ እንደሆነ እና አማራጭ እየፈለገ እንደማይገኝ ተገልጿል። አርሰናል በበኩሉ…


