ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ልዩ ምሽት ነው መደስት ይገባናል “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ልዩ ምሽት ነው መደስት ይገባናል “
“ ልዩ ምሽት ነው መደስት ይገባናል “

በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ሶስተኛ ላይ የተቀመጡት ብሬንትፎርዶች አሰልጣኝ ኪት አንድሪውስ ባስመዘገቡት ውጤት መደሰታቸውን ገልፀዋል።

“ በእንደዚህ አይነት ምሽቶች መደሰት ይገባናል ፣ መደበቅ አያስፈልግም “ ያሉት ኪት አንድሪውስ “ ቡድኔ የተረጋጋ ነው አምናቸዋለሁ “ ብለዋል።

“ ልዩ ምሽት “ በማለት የገለፁት ኪት አንድሪውስ “ በሜዳችን ቼልሲን ስናሸንፍ ከ 1938 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው “ በማለት ተናግረዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች