ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ሲቲ መሪነቱን አጠናከረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ሲቲ መሪነቱን አጠናከረ !
ማንችስተር ሲቲ መሪነቱን አጠናከረ !

ማንችስተር ሲቲ ከሰንደርላንድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 5ለ3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የማንችስተር ሲቲን የድል ግቦች ሴሜንዮ 2x ፣ ሀላንድ ፣ ሼርኪ እና ኢንዞ ፈርናንዴዝ አስቆጥረዋል።

ብሮቤይ ለሰንደርላንድ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።

ማንችስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ አምስተኛ ተከታታይ ድሉን በማስመዝገብ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል።

የሊግ ደረጃቸው ?

1ኛ. ማንችስተር ሲቲ :- 15 ነጥብ
14ኛ. ሰንደርላንድ :- 4 ነጥብ

ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት መልስ ማንችስተር ሲቲ ከሊቨርፑል ጋር ይጫወታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች