ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ሲቲ በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ሲቲ በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !
ማንችስተር ሲቲ በአሸናፊነቱ ቀጥሏል !

ማንችስተር ሲቲ ከኮቬንትሪ ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 1ለ0 አሸንፏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ጎል ማስቆጠር ችሏል።

በአሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ የሚመራው ኮቬንትሪ ሶስተኛ ተከታታይ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

ሀላንድ በፕሪሚየር ሊጉ ባደረጋቸው 135 ጨዋታዎች 115 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

የሊግ ደረጃቸው ?

1️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 9 ነጥብ
1️⃣9️⃣ ኮቬንትሪ ሲቲ :- ምንም ነጥብ

ቀጣይ የሊግ መርሐ ግብር

እሁድ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንችስተር ሲቲ

እሁድ - ኮቬንትሪ ከ ብራይተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች