ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ማንችስተር ሲቲ የኤቨርተኑን ተጨዋች ኢሊማን ንዳዬ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
ሲቲ ተጫዋቹን በ 65 ሚልዮን ፓውንድ ሂሳብ ለማስፈረም ከኤቨርተን ጋር መስማማቱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
የ 26ዓመቱ ኢሊማን ንዳዬ ነገ ጠዋት የህክምና ምርመራውን በማድረግ ዝውውሩን ያጠናቅቃል ተብሏል።
ቶተንሀም ትላንት ንዳዬን ለማስፈረም በቃል ደረጃ የተስማማ ቢሆንም አሁን ላይ ሙድሪክን በውሰት ለማስፈረም መመልከቱ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe