ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ሲቲ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ሲቲ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !
ማንችስተር ሲቲ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !

ማንችስተር ሲቲ ከኖርዊች ሲቲ ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።

ለማንችስተር ሲቲ የድል ግቦችን ፍሎይድ ሳምባ 2x ፣ ረያን ሼርኪ ፣ አለን እና ማክአይዶ አስቆጥረዋል።

ድሉን ተከትሎ ማንችስተር ሲቲ ወደ አራተኛው ዙር ማለፉን አረጋግጧል።

ማንችስተር ሲቲ በቀጣይ ዙር ከብራይተን ጋር የሚገናኝ ይሆናል።

በአሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ በሁሉም ውድድሮች ስድስተኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች