ሜሲ በባሎን ዶር ሽልማት ላይ ይገኛል ?

ሜሲ በባሎን ዶር ሽልማት ላይ ይገኛል ?
ፍራንስ ፉትቦል ሊዮኔል ሜሲ በባሎን ዶር ሽልማት ስነ ስርዓት ላይ እንዲገኝ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።
ሊዮኔል ሜሲ በሽልማት ስነስርዓቱ ላይ እንዲታደም በንግግር ላይ እንገኛለን ሲሉ የሽልማቱ አዘጋጆች አሳውቀዋል።
የስምንት ጊዜ የሽልማቱ አሸናፊ ሊዮኔል ሜሲ ከባሎን ዶር ሰላሳ እጩዎች መካከል አንዱ ነው።
የዘንድሮው የ ባሎን ዶር ሽልማት ስነ ስርዓት ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ለንደን ከተማ ይካሄዳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe