ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ምባፔ ሲያዩት ጥሩ አይመስልም ” ዚዳን ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ፈረንሳይ ቱርክን 1ለ0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ምባፔ ሲያዩት ጥሩ አይመስልም ” ዚዳን ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ፈረንሳይ ቱርክን 1ለ0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል።
“ ምባፔ ሲያዩት ጥሩ አይመስልም ” ዚዳን ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ፈረንሳይ ቱርክን 1ለ0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል። የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው ምባፔ በጉልበት ጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወጥቷል። ኪሊያን ምባፔ ብሔራዊ ቡድኑን ለቆ ለህክምና ምርመራ ወደ ስፔን መመለሱ ተገልጿል። አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ከጨዋታው በኋላ በሰጡት ቃል “ እንዳለመታደል ምባፔ ሲያዩት ጥሩ…

ተዛማጅ ታሪኮች