ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሪያል ማድሪድ ተሸንፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሪያል ማድሪድ ተሸንፏል !
ሪያል ማድሪድ ተሸንፏል !

አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረገውን የደርቢ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ግሪማልዶ እና ጆናታን ዴቪድ የአትሌቲኮ ማድሪድን የድል ግቦች አስቆጥረዋል።

ለሎስ ብላንኮዎቹ ብቸኛዋን ግብ ሩዲገር አስቆጥሯል።

ሪያል ማድሪድ በውድድር ዘመኑ ሁለተኛ የላሊጋ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

የሊግ ደረጃቸው ?

2️⃣ አትሌቲኮ ማድሪድ :- 16 ነጥብ
3️⃣ ሪያል ማድሪድ :- 15 ነጥብ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች