“ ራሽፎርድ ቢቆይ ቡድኑን ያሻሽላል ” ማጓየር

“ ራሽፎርድ ቢቆይ ቡድኑን ያሻሽላል ” ማጓየር
የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሀሪ ማጓየር ማርከስ ራሽፎርድ በክለቡ እንዲቆይ እንደሚፈልግ ተናግሯል።
ማርከስ ራሽፎርድ ትላንት ከሀያ ወራት በኋላ በማንችስተር ዩናይትድ ማልያ ተሰልፎ ተጫውቷል።
አሁን ባለው ሁኔታ ማርከስ ራሽፎርድ በማንችስተር ዩናይትድ ይቆያል ተብሎ ይጠበቃል።
ሀሪ ማጓየር በበኩሉ “ ማርከስ ራሽፎርድ ቡድኑን ያሻሽላል ” ሲል ድጋፉን ሰጥቷል።
“ በትላንቱ ጨዋታ ተቀይሮ ሲገባ ያንን አይተናል ተከላካዮች ላይ ስጋት ፈጥሮ ነበር “ ሲል ሀሪ ማጓየር ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe