ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ራፋኤል ሊያኦ ወዴት ያመራ ይሆን ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ራፋኤል ሊያኦ ወዴት ያመራ ይሆን ?
ራፋኤል ሊያኦ ወዴት ያመራ ይሆን ?

ኤሲ ሚላን ጋላታሳራይ ራፋኤል ሊያኦን ለማስፈረም ያቀረበውን 45 ሚልዮን ዩሮ ሂሳብ መቀበሉ ተገልጿል።

የቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ለተጨዋቹ አመታዊ ከ 10-12 ሚልዮን ዩሮ የሚደርስ ክፍያ አቅርቧል።

ይሁን እንጂ ራፋኤል ሊያኦ ስለወደፊት ቆይታው እስካሁን ከውሳኔ እንዳልደረሰ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

አስቶን ቪላ ተጨዋቹን ለማስፈረም ንግግር ላይ ሲገኝ የመግዛት ግዴታ ባለው ውሰት ለማስፈረም ጠይቋል።

ይሁን እንጂ ኤሲ ሚላን ተጫዋቹን በቋሚ ዝውውር ብቻ መሸጥ እንደሚፈልግ ተዘግቧል።

በክለቡ እስከ 2031 ውል ያለው ሊያኦ አስቶን ቪላን ለመቀላቀል ሊመርጥ እንደሚችል ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች