“ ሮናልዶ እና ሜሲ ለእኔ የምንግዜም ምርጥ ናቸው “ ኢብራሂም ምባዬ

የአስቶን ቪላው የፊት መስመር ተሰላፊ ኢብራሂም ምባዬ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አርአያው መሆኑን ተናግሯል።
“ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አርኣያዬ ነው ” ያለው ምባዬ “ ለእኔ ሮናልዶ እና ሜሲ የምንግዜም ምርጥ ናቸው “ብሏል።
“ ነገርግን እኔ ክርስቲያኖ ሮናልዶን አስቀድማለሁ “ ሲል ኢብራሂም ምባዬ ተናግሯል።
አክሎም “ ሮናልዶ ያለው የስራ ስነ ምግባር እና የሚሰለጥንበት መንገድ ልዩ ነው ” ሲል እሱ ፈፅሞ ተስፋ አይቆርጥም ብሏል።
“ በ 41ዓመቱ አሁንም በአለም ዋንጫ እየተጫወተ ግብ ያስቆጥራል ይሄ የማይታመን ነው አንዳንዶች ባይወዱት እንኳን ይሄን ወደ ጎን ማድረግ አይቻልም “ ሲል ምባዬ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe