ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሲቲን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ዮኬሬሽ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሲቲን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ዮኬሬሽ
“ ሲቲን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ዮኬሬሽ

የመድፈኞቹ አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ እሁድ ማንችስተር ሲቲን ማሸነፍ እንደሚፈልጉ ተናግሯል።

ስለ ፍፃሜው የተጠየቀው ዮኬሬሽ “ ጨዋታውን ማሸነፍ እንፈልጋለን ያለጥርጥር ለማሸነፍ ነው የምገባው “ ሲል ገልጿል።

ዋንጫውን ማሸነፍ የበለጠ በራስ መተማመን እንደሚሰጣቸው የገለፀው ዮኬሬሽ “ ትልቅ እርምጃ ይሆናል ጥሩ ነገር ያመጣል ” ብሏል።

አክሎም “ አሁንም የበላይ መሆናችንን እና ለአዲሱ አመት ዝግጁ መሆናችንን ማረጋገጥ አለብን “ ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች