ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሳላህ የተቀመጠበት ድንጋይ የቱሪስት መዳረሻ ሆነ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሳላህ የተቀመጠበት ድንጋይ የቱሪስት መዳረሻ ሆነ !
ሳላህ የተቀመጠበት ድንጋይ የቱሪስት መዳረሻ ሆነ !

የቱርኩን ክለብ ትራብዞንስፖር የተቀላቀለው ግብፃዊው ኮከብ ሞሀመድ ሳላህ በክለቡ ተፅዕኖ መፈጠሩን ቀጥሏል።

አሁን ላይ ሞሀመድ ሳላህ በትራብዞን አካባቢ የተቀመጠበት ድንጋይ ከፍተኛ እውቅና ማትረፉ ተገልጿል።

ሞሀመድ ሳላህ የተቀመጠበት ድንጋይ የቱሪስት ማዳረሻ ለመሆን የበቃ ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ወደ ቦታው እያቀና ይገኛል።

ሳላህ ለትራብዞንስፖር ባደረጋቸው ስምንት ጨዋታዎች 7️⃣ ጎል አስቆጥሮ ሁለት አመቻችቶ አቀብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች