ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሴኔጋል መቼ ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሴኔጋል መቼ ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ?
ሴኔጋል መቼ ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ?

በአሰልጣኝ ፓትሪስ ቬይራ የሚመመሩት የቴራንጋ አንበሶቹ ከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ላለባቸው ወሳኝ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ይሆናል።

በትላንትናው ዕለት በሞዛምቢክ ማፑቶ ከተማ የመጨረሻ ልምምዱን ያከናወነው ቡድኑ ዛሬ ከሰዓት በኃላ ኢትዮጵያ ይገባሉ።

ቡድኑ ማምሻውን ጨዋታው ወደሚደረግበት ከተማ ባህር ዳር ከተማ መዳረሻውን ያደርጋል።

በነገው ዕለትም ጨዋታው በሚደረግበት ሰዓት “ 10:00 ሰዓት “ ይፋዊ ልምምዱን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

ዋልያዎቹ ከ ቴራንጋ አምበሶቹ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ከቀናት በኃላ ማክሰኞ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ይደረጋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች