“ ስለ ሮናልዶ ከጨዋታው በኋላ እንነጋገራለን ” ጆርጅ ጄሱስ

“ ስለ ሮናልዶ ከጨዋታው በኋላ እንነጋገራለን ” ጆርጅ ጄሱስ
“ ሮናልዶ የፖርቹጋል ምልክት ነው "
የፖርቹጋል አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከኖርዌይ ጨዋታ በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ እያደረጉ ይገኛሉ።
ከሮናልዶ ጋር ችግራቸውን ለመፍታት ዝግጁ ስለመሆናቸው የተጠየቁት አሰልጣኙ “ አሁን ትኩረቴ ጨዋታው ላይ ነው “ ብለዋል።
“ ነገርግን ይሄን ስል ክርስቲያኖ ሮናልዶን ወደጎን እያደረግኩ ነው ማለት አይደለም “ ሲሉ ተናግረዋል።
“ ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድኑ እና የፖርቹጋል ምልክት ነው ” ያሉት አሰልጣኙ ከጨዋታው በኋላ ስለዚህ ጉዳይ ለመነጋገር ጊዜ ይኖረናል "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe