ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ስሜን አጠልሽተው አዋርደውኛል ” ኦባሚያንግ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ስሜን አጠልሽተው አዋርደውኛል ” ኦባሚያንግ
“ ስሜን አጠልሽተው አዋርደውኛል ” ኦባሚያንግ

ጋቦናዊው የፊት መስመር አጥቂ ፔር ኤምሪክ ኦባሚያንግ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አግልሏል።

ኦባምያንግ በሰጠው አስተያየት “ በአፍሪካ ዋንጫ ላይ በጉዳት ብጫወትም አዋርደውኛል ስሜንም አጥፍተዋል "ሲል ተናግሯል።

አክሎም ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ያለውን ግንኙነት “ እዚህ ጋር ማቆም እመርጣለሁ “ ሲል ገልጿል።

ኦባምያንግ ብሔራዊ ቡድኑ በሞሮኮ አፍሪካ ዋንጫ ያስመዘገበውን ደካማ ውጤት ተከትሎ ትችቶች ደርሰውበት ነበር።

ፔር ኤምሪክ ኦባሚያንግ የጋቦን ብሔራዊ ቡድን የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተጨዋች ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች