ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቀይ ቀበሮዎቹ ተጋጣሚያቸውን መቼ ያውቃሉ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቀይ ቀበሮዎቹ ተጋጣሚያቸውን መቼ ያውቃሉ ?
ቀይ ቀበሮዎቹ ተጋጣሚያቸውን መቼ ያውቃሉ ?

የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ዞን ማጣሪያ ተጋጣሚውን በዚህ ሳምንት ያውቃል።

ቀይ ቀበሮዎቹ ከነገ በስቲያ ረቡዕ ታንዛኒያ ዳሬ ሰላም በሚደረግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ተጋጣሚያቸውን ያውቃሉ።

በማጣሪያ ውድድሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኬንያ ፣ ታንዛኒያ ፣ ዩጋንዳ ፣ ሩዋንዳ ፣ ቡሩንዲ ፣ ጅቡቲ ፣ ሶማልያ ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ይሳተፋሉ።

ውድድሩ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም በሩዋንዳ ኪጋሊ ይካሄዳል።

በውድድሩ ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ ይዘው የሚያጠናቅቁ ቡድኖች ለ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ያልፋሉ።

የ ኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ባለፈው አመት ለአፍሪካ ዋንጫው አል እንደነበር አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች