“ በርናርዶ ሲልቫ አብዷል መሰለኝ ” ኦዴጋርድ

“ በርናርዶ ሲልቫ አብዷል መሰለኝ ” ኦዴጋርድ
“ ይሄ እግርኳስ ነው ” በርናርዶ ሲልቫ
ኖርዌያዊው አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ በርናርዶ ሲልቫ ትላንት ምሽት የሰራበትን ጥፋት እብደት ሲል ተችቷል።
“ ያደረገው ነገር እብደት ነው " ያለው ኦዴጋርድ " ከኋላ ነው መጥቶ የረገጠኝ ምን እንዳደረገ ሊገባኝ አልቻለም "ብሏል።
አሁን ላይ ቁርጭምጭሚቴን ህመም ቢሰማኝም በቀጣይ ቀናት እንደሚጠፋ ተስፋ አደርጋለሁ ሲል ተናግሯል።
አክሎም “ እንደዚህ አይነት ነገር ሜዳ ላይ መታየት የለበትም እንዳለመታደል ሰዎች ያደርጉታል "ብሏል።
በወቅቱ በርናንዶ ሲልቫን ምን አልከው ተብሎ የተጠየቀው ኦዴጋርድ “ እሱን ለሚዲያ መድገም የለብኝም " ሲል መልሷል።
በርናርዶ ሲልቫ በበኩሉ ኦዴጋርድ ምን አለህ ተብሎ ሲጠየቅ “ ይሄ እግርኳስ ነው " ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe