“ በአርሰናል መቆየት እፈልጋለሁ ” ሚኬል አርቴታ

“ በአርሰናል መቆየት እፈልጋለሁ ” ሚኬል አርቴታ
“ ደጋፊዎች መጨነቅ የለባቸውም ”
ስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት ኮንትራታቸውን እንደሚያራዝሙ አስታውቀዋል።
ውላቸውን ለማራዘም መቃረባቸውን የጠቆሙት አርቴታ “ ደጋፊዎች ለዚህ መጨነቅ አይጠበቅባቸውም “ ብለዋል።
“ ምክንያቱም እኔ እዚህ መቆየት እፈልጋለሁ እዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ “ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።
አክለውም “ በአካባቢዬ ካሉ ሰዎች ጋር በመስራቴ ደስተኛ እና አመስጋኝ ነኝ ፤ ውል የማራዘም እድሉ ሲመጣልን እናደርገዋለን “ ሲሉ አረጋግጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe