“ በእኔና ዴምቤሌ መካከል የተፈጠረ ነገር የለም ” ምባፔ

“ በእኔና ዴምቤሌ መካከል የተፈጠረ ነገር የለም ” ምባፔ
ፈረንሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በእሱ እና ኡስማን ዴምቤሌ መካከል የተፈጠረ ነገር እንደሌለ ገልጿል።
ሁለቱ ተጨዋቾች በባሎን ዶር ሽልማት ዘመቻዎች ዙሪያ አለመግባባት ውስጥ እንደሆኑ ሲነገር ነበር።
ምባፔ ሲናገርም “ በዚህ ጉዳይ ከእሱ ጋርም አስቀድሜ ተነጋግሬ ነበር ምንም ነገር የለም ጓደኛዬ ነው ” ብሏል።
"በብሔራዊ ቡድን ቆይታ ወቅት የተለያዩ ጉዳዮችን እየፈለጉ መከራከር የተለመደ ነው ነገርግን የተፈጠረ ነገር የለም " ሲል ተናግሯል።
ምባፔ አያይዞም ከዚህ በኋላ ስለ ባሎን ዶር ሽልማት አስተያየት መስጠት እንደማይፈልግ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe