“ በእግርኳስ ብዙ መቆየቴን እርግጠኛ አይደለሁም ” ሊዮኔል ሜሲ የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ በእግርኳስ ብዙ የመቆየት እቅድ እንደሌለው አስታወቀ።

“ በእግርኳስ ብዙ መቆየቴን እርግጠኛ አይደለሁም ” ሊዮኔል ሜሲ የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ በእግርኳስ ብዙ የመቆየት እቅድ እንደሌለው አስታወቀ። በወላጅ አባቱ ህልፈት የተጎዳው ሊዮኔል ሜሲ በተጨዋችነት የመቆየት ፍላጎቱን እንዳጣ ጠቁሟል። ሜሲ አባቱን በተሰናበተበት መልዕክት “ ያለ አንተ ምን እንደማደርግ አላውቅም እንዴት እንደምቀጥል አላውቅም “ ብሏል። “ በህይወቴ ሳደርግ…


