ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በጨዋታው ዳኞች ምን ገጠማቸው ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በጨዋታው ዳኞች ምን ገጠማቸው ?
በጨዋታው ዳኞች ምን ገጠማቸው ?

በቼልሲ እና ብራይተን ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ የዕለቱ ዳኞች የመገናኛ ዘዴ እንዳልነበራቸው ተሰምቷል።

የዳኞቹ መገናኛ ስርዓት መበላሸቱን ተከትሎ ዳኞቹ ያለ ግንኙነት ሁለተኛውን አጋማሽ መርተው አጠናቀዋል።

የዕለቱ ዳኛ ማይክል ኦሊቨር በጨዋታው በሰዓታቸው በኩል መልዕክት እየተቀበሉ ጨዋታውን ሲመሩ እንደነበር ተነግሯል።

እንዲሁም በአራተኛ ዳኛው በኩል መልዕክት የተቀበሉ ሲሆን ቫር በዚህ መንገድ ( መጠባበቂያ የመግባቢያ ስርዓት ) ነበር አገልግሎት የሰጠው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች