ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ባሎን ዶር በፒኤስጂ ተጨዋች እጅ ውስጥ ይቀራል ” ዴምቤሌ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ባሎን ዶር በፒኤስጂ ተጨዋች እጅ ውስጥ ይቀራል ” ዴምቤሌ
“ ባሎን ዶር በፒኤስጂ ተጨዋች እጅ ውስጥ ይቀራል ” ዴምቤሌ

ፈረንሳዊው የፒኤስጂ ተጨዋች ኡስማን ዴምቤሌ የዘንድሮው ባሎን ዶር ለፒኤስጂ ተጨዋች እንደሚገባ ተናግሯል።

“ ሽልማቱ በፒኤስጂ ተጨዋች እጅ ውስጥ እንደሚገባ አስባለሁ ” ሲል ኡስማን ዴምቤሌ ተናግሯል።

“ ቅቫራስኬሊያ ሽልማቱን ያሸንፋል ” ያለው ዴምቤሌ “ ቀጥሎ ሀሪ ኬን እና ምባፔ ሆነው እስከ ሶስት ይጨርሳሉ ሲል ተደምጧል።

አክሎም “ እኔ ራሴን በእንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ አላስገባም ራሴን አልመርጥም "ብሏል።

“ ኦሊሴ አስደናቂ አመት አሳልፏል እሱም በዚህ ሽልማት ፉክክር ውስጥ ይሆናል ፣ ያማል ፣ ፋብያን ሩይዝ እና ፓችም እንዲሁ “ ዴምቤሌ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች