ባርሴሎና በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ !

ባርሴሎና በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ !
ባርሴሎና ከፌይኖርድ ጋር ያደረገውን የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ 5ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።
ባርሴሎናን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ራፊና 2x ፣ አዴይሚ ፣ ያማል እና ጋብሬል ጄሱስ አስቆጥረዋል።
የፌይኖርድን ብቸኛ ግብ ሴም ስቴን ከመረብ አሳርፏል።
ባርሴሎና በሁሉም ውድድሮች አምስተኛ ተከታታይ ድሉን ማስመዝገብ ችሏል።
ባርሴሎና ባለፉት አምስት ጨዋታዎች በተጋጣሚዎቹ ላይ 2️⃣2️⃣ ግቦች አስቆጥሯል።
ብራዚላዊው ተጨዋች ራፊና በአምስት ጨዋታዎች ስምንት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
አዲሱ ፈራሚ ጋብሬል ጄሱስ የባርሴሎና የመጀመሪያ ጎሉን ከመረብ አሳርፏል።
በሌላ ጨዋታ ስቱትጋርት ቫይኪንግን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe