ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ !
ባርሴሎና በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ !

ባርሴሎና ከሬሲንግ ሳንታንደር ያደረገውን 6ኛ ሳምንት የሊግ መርሐግብር 7ለ2 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።

በጨዋታው ራፊንሀ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።

ቀሪዎቹን የባርሴሎና ግቦች ካንሴሎ ፣ ጋብሬል ጄሱስ ፣ ያማል እና ቪላሊብሬ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።

ባርሴሎና በሊጉ ባደረጋቸው የመጀመሪያ ስድስት ጨዋታዎች 2️⃣8️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

ባርሴሎና በውድድር ዘመኑ ሰባተኛ ተከታታይ ድሉን ማስመዝገብ ችሏል።

ራፊና በውድድር አመቱ 9️⃣ኛ የሊግ ጎሉን ሲያስቆጥር በሁሉም ውድድሮች ያስቆጠራቸውን ግቦች 1️⃣1️⃣ አድርሷል።

ላሚን ያማል በበኩሉ በስድስት ጨዋታዎች ሰባተኛ የላሊጋ ጎሉን አስቆጥሯል።

ባርሴሎና በ 1️⃣8️⃣ ነጥቦች ላሊጋውን በበላይነት እየመራ ይገኛል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች