ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ሊያስፈርም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ሊያስፈርም ነው !
ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ሊያስፈርም ነው !

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ብራዚላዊውን የፊት መስመር አጥቂ ጋብሬል ጄሱስ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

አርሰናል ከጋብሬል ጄሱስ ዝውውር 10 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ እንደሚያገኝ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

ጋብሬል ጄሱስ ወደ ስፔን እንዲያቀና ከአርሰናል ፍቃድ እንደተሰጠው ይፋ ተደርጓል።

ጄሱስ በነገው ዕለት የህክምና ምርመራውን በማድረግ ባርሴሎናን ይቀላቀላል።

ጋብሬል ጄሱስ ከአርሰናል ዋናው ቡድን ተቀንሶ በግል ልምምድ ሲሰራ እንደነበር የሚታወስ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች