ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ብሩኖ ጉማሬሽ ወደ ሜዳ ይመለሳል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ብሩኖ ጉማሬሽ ወደ ሜዳ ይመለሳል !
ብሩኖ ጉማሬሽ ወደ ሜዳ ይመለሳል !

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ብሩኖ ጉማሬሽ ወደ ልምምድ መመለሱን አስታውቀዋል።

ተጨዋቹ በዚህ ሳምንት ልምምድ ላይ መካፈል መቻሉን አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አስረድተዋል።

ይህንንም ተከትሎ በአስቶን ቪላ ጨዋታ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ አሰልጣኙ አረጋግጠዋል።

በሌላ በኩል አዲሱ ፈራሚ ኤዝሪ ክንሳ ለአስቶን ቪላ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን አሰልጣኙ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች