ቪንሰስ ጁኒየር ውሉን ሊያራዝም ነዉ ተባለ !

ቪንሰስ ጁኒየር ውሉን ሊያራዝም ነዉ ተባለ ! ብራዚላዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ቪንሰስ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ ውሉን ለማራዘም መቃረቡ ተነገረ። ሁለቱ ወገኖች ትላንት ካደረጉት ፍሬያማ ድርድር በኋላ የቃል ስምምነት ለመፈፀም ከጫፍ ደርሰዋል ተብሏል። የተሻሻለ ክፍያ ያቀረበው ሪያል ማድሪድ አሁን ላይ የቪንሰስ ጁኒየርን እሺታ እየጠበቀ እንደሚገኝ ተገልጿል። የማጠቃለያ ውይይቶች ከተደረጉ በኋላ…

