ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቼልሲ ሳንቼዝን ይዞ ሊጉን አያሸንፍም ” ካራጋር

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቼልሲ ሳንቼዝን ይዞ ሊጉን አያሸንፍም ” ካራጋር
“ ቼልሲ ሳንቼዝን ይዞ ሊጉን አያሸንፍም ” ካራጋር

የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ቼልሲ የግብ ጠባቂ ክፍተት እንዳለበት ገልጿል።

“ ቼልሲ ከሮበርት ሳንቼዝ ጋር ፕሪሚየር ሊጉን አያሸንፍም የማይሆን ነገር ነው ” ሲል ካራጋር ተናግሯል።

የቼልሲ የኋላ መስመር አስተማማኝ አለመሆኑን ያነሳው ጄሚ ካራጋር " ሁለት ጎል ገብቶባቸዋል የግብ ጠባቂ ችግሩን መፍታት አለበት ” ብሏል።

በሌላ በኩል " የፓልመር ፣ ሮጀርስ እና ጇ ፔድሮ ጥምረት የፕሪሚየር ሊግ ምርጡ ጥምረት ነው ” ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች