ቼልሲ በይፋ ተጨዋች አስፈረመ !

ቼልሲ በይፋ ተጨዋች አስፈረመ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የራዮ ቫዬካኖውን የመስመር ተከላካይ ፔፕ ቻቫሪያ በ 22 ሚልዮን ዩሮ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። የ 28ዓመቱ ተከላካይ ፔፕ ቻቫሪያ ከቼልሲ ቤት እስከ 2031 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል። ሰማያዊዎቹ ሪያል ማድሪድን ለተቀላቀለው ማርክ ኩኩሬላ ተተኪ አስፈርመዋል። ፔፕ ቻቫሪያ የቼልሲ አስራ አንደኛ ፈራሚ ሆኖ ስታምፎርድ…


