ቼልሲ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል !

ቼልሲ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል !
በፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ብራይተንን 4ለ3 በሆነ ውጤት መርታት ችሏል።
የሰማያዊዎቹን የድል ጎሎች ፔድሮ ኔቶ ፣ ጇ ፔድሮ ፣ ኮል ፓልመር እና ሮሚዮ ላቪያ አስቆጥረዋል።
የብራይተንን ሁለት ግቦች ያልኮዬ ፣ ግሮብ እና ጇ ፔድሮ በራሱ መረብ ላይ አሳርፈዋል።
ቼልሲ ሁለተኛ ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ድሉን አስመዝግቧል።
ጇ ፔድሮ በአንድ የሊጉ ጨዋታ ለቡድኑ እና ተጋጣሚ ጎል ያስቆጠረ በታሪክ አራተኛው የቼልሲ ተጨዋች ሆኗል።
በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ጨዋታዎች :-
- ሰንደርላንድ ፉልሀምን 1ለ0 ሲያሸንፍ
- ሊድስ ዩናይትድ እና ብሬንትፎርድ 1ለ1 ተለያይተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ?
2️⃣ ቼልሲ :- 6 ነጥብ
9️⃣ ብራይተን :- 3 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ቅዳሜ - ብራይተን ከ ሊድስ
እሁድ - አርሰናል ከ ቼልሲ.
@tikvahethsport @kidusyoftahe