ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የአታላንታውን ተከላካይ ሆነስት አሀኖር ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
ሰማያዊዎቹ ተከላካዩን በ 40 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም መስማማታቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
የ 18ዓመቱ ተከላካይ ሆነስት አሀኖር ወደ እንግሊዝ እንዲጓዝ ፍቃድ እንደተሰጠው ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe