ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ አመቱን በድል ጀምሯል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ አመቱን በድል ጀምሯል !
ቼልሲ አመቱን በድል ጀምሯል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከፉልሀም ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ 3ለ2 ማሸነፍ ችሏል።

የሰማያዊዎቹን የድል ጎሎች ጇ ፔድሮ ፣ ሞርጋን ሮጀርስ እና ኮል ፓልመር አስቆጥረዋል።

ለፉልሀም ግቦችን ጆሽዋ ኪንግ እና ጎንዛሎ ጋርሺያ አስቆጥረዋል።

ሞርጋን ሮጀርስ ለቼልሲ የመጀመሪያ ጎሉን በመጀመሪያ ጨዋታው ማስቆጠር ችሏል።

አዲሱ የፉልሀም አጥቂ ጎንዛሎ ጋርሺያ የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን ከመረብ አሳርፏል።

ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል?

ሐሙስ - ቼልሲ ከ ሉተን ታውን ( ሊግ ካፕ )

ሐሙስ - ፉልሀም ከ ዌምበልደን ( ሊግ ካፕ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች