ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !
ቼልሲ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል !

ቼልሲ ከሉተን ታውን ያደረገውን የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የሰማያዊዎቹን የድል ግቦች ዳኒ ዌልቤክ እና ኦዶፊን በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።

ዳኒ ዌልቤክ ለቼልሲ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

ቼልሲ በካራባኦ ካፕ ሶስተኛው ዙር ከሊድስ ዩናይትድ ጋር የሚጫወት ይሆናል።

በፕሪሚየር ሊጉ ቼልሲ እሁድ ከብራይተን ጋር የሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብሩን የሚያደርግ ይይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች