ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቼልሲን በሊቀመንበርነት መምራት ክብር ነው ” ቶድ ቦህሊ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቼልሲን በሊቀመንበርነት መምራት ክብር ነው ” ቶድ ቦህሊ
“ ቼልሲን በሊቀመንበርነት መምራት ክብር ነው ” ቶድ ቦህሊ

የአሜሪካው ተቋም ክሊርሌክ ካፒታል የእንግሊዙን ክለብ ቼልሲ ሙሉ ባለቤትነት መቆጣጠሩን ይፋ አድርጓል።

ተቋሙ ቶድ ቦህሊ እና ማርክ ዋልተር በክለቡ የነበራቸውን አነስተኛ ድርሻ መግዛቱ ተገልጿል።

ባለፉት አራት አመታት በቼልሲ የቆዩት አሜሪካዊ ባለሀብት ቶድ ቦህሊ ከክለቡ ሊቀ መንበርነት ለቀዋል።

ቶድ ቦህሊ በሰጡት አስተያየት “ ቼልሲን በሊቀመንበርነት ማገልገል ትልቅ ክብር ነው ” ሲሉ ተናግረዋል።

ለነበራቸው ቆይታ ዋጋ እንደሚሰጡ የገለፁት ቶድ ቦህሊ “ በክሌርሊክ መሪነት ክለቡ በስኬት እንደሚቀጥል እተማመናለሁ "ብለዋል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች