ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኒውካስል አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኒውካስል አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !
ኒውካስል አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !

ከአሰልጣኝ ኤዲ ሀው ጋር የተለያየው ኒውካስል ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት ሹሟል።

ኒውካስል የአል አህሊውን አሰልጣኝ ማትያስ ጃይስልን በዋና አሰልጣኝነት መሾማቸውን አስታውቀዋል።

የ 33ዓመቱ አሰልጣኝ በቀጣይ በስፔን ቡድኑን በመረከብ ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች