“ ኔይማር ኢንተር ሚያሚ ይሄዳል ”

“ ኔይማር ኢንተር ሚያሚ ይሄዳል ”
ብራዚላዊው ተጨዋች ኔይማር በቀጣይ ጥር ውሉ ሲያበቃ ከሳንቶስ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ተነግሯል።
ኔይማር ቀጣይ መዳረሻው የአሜሪካው ክለብ ኢንተር ሚያሚ ሊሆን እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ለኔይማር ቅርብ የሆነው የቀድሞ ብራዚላዊ ተጨዋች ፊሊፔ ሜሎ ዜናውን አረጋግጧል።
“ ኔይማር ከጥር ወር ጀምሮ ሳንቶስን በመልቀቅ ለኢንተር ሚያሚ ይጫወታል " ሲል ፊሊፔ ሜሎ ተናግሯል።
ኔይማር ወደ ኢንተር ሚያሚ የሚያመራ ከሆነ ከቀድሞ የቡድን አጋሮቹ ሊዮኔል ሜሲ እና ሱዋሬዝ ጋር ዳግም ይጫወታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe