ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ንግድ ባንክ ለፍፃሜ ሳያልፍ ቀርቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ንግድ ባንክ ለፍፃሜ ሳያልፍ ቀርቷል !
ንግድ ባንክ ለፍፃሜ ሳያልፍ ቀርቷል !

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴት ቡድን የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ሴካፋ ዞን ግማሽ ውድድሩን ተሸንፏል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ከካዌምቤ ሙስሊም ሌዲስ ጋር ያደረገውን ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ0 ተሸንፏል።

ይህንንም ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴት ቡድን ለፍፃሜ ማለፍ ሳይችል ቀርቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች