ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አሁን ከማሬስካ ጋር አዲስ ታሪክ ጀምረናል ” ረያን ሼርኪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አሁን ከማሬስካ ጋር አዲስ ታሪክ ጀምረናል ” ረያን ሼርኪ
“ አሁን ከማሬስካ ጋር አዲስ ታሪክ ጀምረናል ” ረያን ሼርኪ

“ በማሬስካ ማመን አለብን ” ሀላንድ

የማንችስተር ሲቲን ሁለት ግብ ያስቆጠረው ረያን ሼርኪ በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ አልነበርኩም ሲል ተናግሯል።

ረያን ሼርኪ ከጨዋታው በኋላ በሰጠው ቃል “ አሁን ከማሬስካ ጋር አዲስ ታሪክ ጀምረናል “ ብሏል።

ሀላንድ በበኩሉ “ በአዲሱ ስርዓት ማመን አለብን በማሬስካ ማመን አለብን ማድረግ በፈለገው ነገር ልናምን ይገባል "ሲል አሳስቧል።

ኤርሊንግ ሀላንድ አክሎም " ኤሊዮት አንደርሰን በጨዋታው ምርጥ ነበር " ሲል ተናግሯል።

“ ወደ ሙሉ ብቃታችን መመለስ አለብን ለዚህ የተወሰኑ ጨዋታዎች ያስፈልጉናል " ሀላንድ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች